ልደቱ አያሌው (ጥቅምት 19፤ 2016 ዓም)
“የባህር-በር ኢትዮጵያ ያለአግባብና በግፍ ያጣችው፣ ለወደፊት ህልውናዋ መቀጠልም አብዝቶ የሚያስፈልጋት ታላቅ አገራዊና ስትራቴጂካዊ አጀንዳዋ ነው። ይሁንና አሁን ላይ ከምትገኝበት እጅግ አሳሳቢ የሆነ የህልውና አደጋ አኳያ ቅድሚያ ልትስጠው የሚገባ አጀንዳ አይደለም። አሁን ላይ ከሁሉም በላይ የሚያስፈልገን እርቅና ሠላም ነው እንጂ ሌላ አውዳሚ ጦርነት አይደለም። የብሔራዊ ደህንነታችን “ቁጥር አንድ ስጋት” ጠቅላይ ሚኒስትሩ ራሳቸው ናቸውና የኢትዮጵያን ህልውና አስጠብቀን ለማስቀጠል ዛሬ ላይ በቀዳሚነት የሚያስፈልገን የባህር-በር ባለቤትነት ሳይሆን የእርሳቸው ከስልጣን መውረድ ነው።”
Editor’s Disclaimer:
The above opinion piece is written by a contributor and reflects their personal views and perspectives. It does not necessarily represent the views or opinions of the editorial team, publication, or organization behind UMD Media. We believe in providing a platform for diverse voices and opinions, and encourage our readers to engage critically and thoughtfully with the content. As with any opinion piece, the ideas and
arguments presented are subject to individual interpretation and debate.
We welcome feedback and constructive discourse on the topics presented in this piece. If you would like to submit a response or share your own perspective, please contact us at [email protected].
Thank you for your continued readership and support.